እንኳን ደህና መጡ!!

ክቡራን ተገልጋዮቻችን ማገልገል ክብር ነው! እኛም እናንተን ዝቅ ብለን ስናገለግል ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማናል፡፡ ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎችና ስታንዳርዶች ያለምንም ችግር የማግኘት መብት ያላችሁ ሲሆን የተቀመጡትን አገልግሎቶች ለማግኘት ምንም እንቅፋት ቢገጥማችሁ ችግራችሁን ለመፍታትና ችግሩን የፈጠሩ አካላትን በአሰራርና በህግ አግባብ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናችንና ሁልጊዜም እናንተን ለማገልገል ቢሯችን ክፍት መሆኑን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ፡፡ ማገልገል ክብር ነው!
ዶ/ር ጣሰው ገብሬ
የቢሮ ኃላፊ
Showing 5 of 5