Skip to content 

የፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ኃብት ልማት ቢሮን በዓመታት መሃል የመሩ አመራሮች ለትውስታ

  • ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲን ለረጅም ጊዜ አቶ ዘገየ የማነብርሃን የመሩት ከጥር 8/2000 እስከ 2009፣

  • አቶ ዳባ ደበሌ ከ 2000 እስከ 2002

  • አቶ አባተ ስጦታው ከ 2002 እስከ 2003 

  • አቶ ይስሃቅ ግርማይ ከ 2003 እስከ 2010

  • ዶ/ር ፍሬሕይወት ገብረሕይወት ከ 2010 እስከ 2012

  • አቶ ኃይሉ ሉሌ ከ 2012 እስከ 2014

  • ወ/ሮ ሂክማ ኸይረዲን ከ 2014 እስከ 2016፣

  • ዶ/ር ጣሰው ገብሬ ከጥር 2016 እስከ ግንቦት 2016፣

  • ዶ/ር ጀማሉ ጀምበሩ ከግንቦት 2016 እስከ …… 

ምንጭ፡- ከቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቭል ሰርቪስ ኤጀንሲ ሠነዶችና ሌሎች አመታዊ ስታትስቲክስ መረጃ፣