Skip to content 

ትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት አመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት

ትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት አመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት

የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ

የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ

ከተቋማት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

ከተቋማት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በመዲናችን የንባብና የምርምር ባህል ማዕከል

የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በመዲናችን የንባብና የምርምር ባህል ማዕከል

ከተቋማት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

ከተቋማት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

ውብ አዲስ አበባ

ውብ አዲስ አበባ

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ logo
ጀማሉ ጀንበር (ዶ/ር)

ቢሮ ሀላፊ የተላለፈ መልዕክት

የአንድ ከተማ ሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና የሚወሰነው በዋናነት ባለው የሰው ኃይል ሁለንተናዊ ብቃትና ግልጽነት ባለው የአሰራር ስርዓት ነው። ቢሯችን የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ከከተማ አስተዳደሩ ተቋማት የሚያገኟቸው የመንግስት አገልግሎቶች ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ፈጣን፣ ቀልጣፋ፣ ጥራት ያለው እና ፍትሃዊ እንዲሆኑ ለማድረግ ይሰራል። ለዚህም የከተማ አስተዳደሩን የሰው ሃይል ስምሪት፣ ብቃት ማረጋገጥና አቅም የመገንባት፣ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን ማጥናትና ተግባራዊ እንዲሆኑ የማድረግ፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶችን የማውጣትና አተገባበራቸውን የመከታተል፣ አገልግሎቶች የተቀናጁና በቴክኖሎጂ የተደገፉ እንዲሆኑ የማድረግ እና መሰል ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ​በአሁኑ ወቅት የከተማ አስተዳደራችንን የአገልግሎት አሰጣጥ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በርካታ የሪፎርም ስራዎችን እያከናወንን ሲሆን፤ ከእነዚህም መካከል፡- • ​የአዲስ መሶብ አንድ ማዕከል የዲጅታል የመንግስት አገልግሎት፦ ነዋሪዎቻችን በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጡ የመንግስት አገልግሎቶችን በአንድ ጣሪያ ስር በተቀናጀ መልኩ በፍጥነትና ያለ እንግልት እንዲያገኙ የሚያስችለውን "የአዲስ መሶብ" ወደ ተግባር እንዲገባ የተደረገ ሲሆን በቀጣይም በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንዲሰፋ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። ይህም የከተማዋን አገልግሎት አሰጣጥ ዲጂታላይዝ ለማድረግና የህዝባችንን እርካታ ለማረጋገጥ የምናደርገው ጥረት አካል ነው። • ​የሰው ሀብት ልማት፦ የመንግስት ሰራተኛውን አቅም በስልጠና በመገንባት፣ ስራን በውጤት ላይ መስረት ያደረገ (Result-based) አሰራርን በማስፈን ውጤታማና ለውጥ ናፋቂ የሰው ኃይል ለመገንባት እየሰራን እንገኛለን። • ​የአሰራር ማሻሻያ (Institutional Reform)፦ ቢሮክራሲያዊ መዘግየቶችን በመቅረፍ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ዘመናዊ የመንግስት ተቋማዊ አደረጃጀቶችን ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመፍጠርና ለማሻሻል እየሰራን ነው። ይህ ድረ-ገጽ እኛን በቀላሉ የሚያገኙበት፣ ስለ ስራዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት እንዲሁም ግብረ-መልስ በመስጠት ለተሻለ ለውጥ አብረውን የሚሰሩበት መድረክ ነው። ​ስለሆነም ከተማችን አዲስ አበባን የላቀ አገልግሎት የሚሰጥባትና ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነች ከተማ ለማድረግ ህዝብን ማገልገል ታላቅ ክብርና ሀላፊነት እንደመሆኑ፤ ተገልጋዩን ህብረተሰብ በታማኝነት፣ በቅንነትና በሙያዊ ስነምግባር ለማገልገል ቃል እየገባን በምናደርገው ጉዞ የተገልጋዩ ህብረተሰብ ተሳትፎና ድጋፍ እንዳይለየን እንጠይቃለን። አመሰግናለሁ!
ጀማሉ ጀንበር (ዶ/ር)
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ
Stay connected
ከፍተኛ አመራሮች
ጀማሉ ጀንበር (ዶ/ር)

ጀማሉ ጀንበር (ዶ/ር)

በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ

መላኩ ታምሩ

መላኩ ታምሩ

በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የሰው ሀብት ልማት ዘርፍ ሀላፊ

ፍቅርተ አበራ

ፍቅርተ አበራ

በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የማስፈፀም ዘርፍ ሀላፊ

በቀለ ተመስገን

በቀለ ተመስገን

በምክትል ቢሮ ሀላፊ ደረጃ የአገልግሎት አሰጣጥና አውትሶርሲንግ ዘርፍ ሀላፊ

አቡበከር ሀሽም

አቡበከር ሀሽም

አማካሪ

ጠይባ ሹክሪ

ጠይባ ሹክሪ

ፅህፈት ቤት ኃላፊ

የመንግስት ሰራተኞች ስታቲስቲክስ

አጠቃላይ የመንግስት ሰራተኞች ብዛት

0

ወንድ

0

ሴት

0

ዋና አገልግሎቶች
ሁሉንም እይ

የማማከርና ድጋፍ አገልግሎት

ተጨማሪ ለማወቅ

የሰው ኃብት ስምሪት አገልግሎት

ተጨማሪ ለማወቅ

የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን አገልግሎት

ተጨማሪ ለማወቅ

የአበልና ጥቅማ ጥቅም ጥናት አገልግሎት

ተጨማሪ ለማወቅ

የስልጠና አገልግሎት

ተጨማሪ ለማወቅ

የብቃት ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት

ተጨማሪ ለማወቅ

የዲጂታል አገልግሎት ለተሻለ አስተዳደር

ሁልጊዜም ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን

የስልክ ጥሪ ይጠይቁ