ዜና
በመማክርት ጉባኤ ክትትልና ድጋፍ ተካሄደ።
24 ታኅሣሥ 2018
በመማክርት ጉባኤ ክትትልና ድጋፍ ተካሄደ።
በመማክርት ጉባኤ ክትትልና ድጋፍ ተካሄደ።
ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡና ቢሮው ያቋቋማቸው የመማክርት ጉባኤ አባላት የ2018 2ኛ ሩብ ዓመት የአገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነትን ለማረጋገጥ በቢሮው ክትትልና ድጋፍ አደርጓል።
ክትትልና ድጋፉም በዋናነት፦ከቢሮ እስከ ወረዳ የሚሰጡ አገልግሎቶች ፍትሐዊና ውጤታማነታቸውን ለማረጋገጥ ከተገልጋይና ከባለድርሻ አካላት ጋር መድረክ ከመፍጠር አንጻር ፣የተቋም ግንባታ ስራዎችን ከማጠናከር እና ምቹ ሁኔታን ከመፍጠር አንጻር ፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ከማጠናከር አኳያ በሚሉት ነጥቦች ላይ ትኩረት አድርጎ ተካሂዷል።
መጨረሻም በምልከታው ከሰነዱ ባዩት በመነሳት በጥንካሬና በክፍተት በመለየት የቃል ግብረ መልስ ሰጥተዋል።