Skip to content 
Location
Arada Subcity, woreda 06 Addis Ababa, Ethiopia
Date
ማክሰኞ, 12 ጥር 2018 2:56 ጥዋት
Last updated
January 20, 2026 02:56
Weather
Addis Ababa 🌦 +14°C
ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተዋቀረው የሱፐርቪዥን ቡድን በበጀት ዓመቱ በባለፉት 6 ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይ የመስክ ምልከታ ማካሄዱ ቀጥሏል።

24 ታኅሣሥ 2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተዋቀረው የሱፐርቪዥን ቡድን በበጀት ዓመቱ በባለፉት 6 ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይ የመስክ ምልከታ ማካሄዱ ቀጥሏል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተዋቀረው የሱፐርቪዥን ቡድን በበጀት ዓመቱ በባለፉት 6 ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይ የመስክ ምልከታ ማካሄዱ ቀጥሏል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተዋቀረው የሱፐርቪዥን ቡድን በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት በ6 ወራት ሴክተር ተቋማት እንዲሁም በተለያዩ ወረዳ ምልከታ መጀመሩን የተገለፀ ሲሆን በዛሬ እለትም ቀጥሏል።
የሱፐርቪዥን ቡድኑ የክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ተቋማት እንዲሁም ወረዳዎች በበጀት ዓመቱ ባለፉት 6 ወራት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፣ እንዲሁም የወጣቶችንና የሴቶችን ተጠቃሚነትን የኢኒሼቲቭ ተግባራት ከተቋም ግንባታ፣ ብልሹ አሰራርን ከማክሰም፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከመፍታትና አገልግሎት አሰጣጥን እንዲሁም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተግባራት ምልከታ እያደረገ ይገኛል።
በክፍለ ከተማው በመንግስትና በፓርቲ የተከናወኑ ተግባራት በተለያዩ ሴክተር ተቋማትና ወረዳዎች የተሰሩ ስራዎችን በተግባር ወርዶ ህብረተሰቡ ድረስ እንደደረሱና ለውጥ እንዳመጡ የሚያመለክት መሆኑ ከሱፐርቪዥኑ አላማ ገለፃ ወቅት መረዳት ተችሏል።
መረጃውን ከልደታ ክ/ከተማ ኮሚኒኬሽ አገኘነው