Skip to content 
ራዕይ ተልዕኮ እሴቶች

ራዕይ

በተቋማት መካከል ጠንካራ ቅንጅት ተገንብቶ የከተማውን ልማትና መልካም አስተዳዳር በማረጋገጥ ውጤታማ የሆነ ዘመናዊ አገልግሎት በመስጠት በ2022 ለአፍሪካ ተምሳሌት የምትሆን ከተማ ተገንብቶ ማየት ነው፡፡

ተልዕኮ

የተቋማትን ቅንጅት በማጠናከር ፣የሰው ሀብት አስተዳደር ውጤታማነት በማሳደግ፣የመንግስት አገልግሎቶችን ዲጅታላይዝ በማድረግ፣የአገልግሎት ቅልጥፍናና ተደራሽነትን እና ግልጸኘነትን በመፍጠር የዜጎችን እርካታ ማሳደግ ነው።

እሴቶች

  • አገልጋይነትን መላበስ 

  • ፈጠራና ልህቀት

  • ቅልጥፍናና ውጤታማነት

  • ግሌፅነትና ተጠያቂነት  

  • አሳታፊነትና ውጤታማነት 

  • ቅንጅትና የጋራ መግባባት 

  • የህግ የበላይነት ማክበር